פרסום מתורגם: Français | አማርኛ | English | עברית
የምዝገባው የመጨረሻ ቀን: ዕለተ ማክሰኞ, 20.1
ዘግይቶ መመዝገብ የሚቻለዉ ክፍት ቦታ ካለ ብቻ ሲሆን ,እናም ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል
ዋጋ እና ቅናሾች : ተማሪ 105 ሼቄል | የሥራ ባልደረቦች 35 ሼቄል (ጓደኞችን አያጠቃልልም)
ሁለተኛ ተመዝጋቢ 95 ሼቄል | ሶስተኛ ተመዝጋቢ 80 ሼቄል
የአየር ንብረቱ ዝናባማ ከሆነ ሽርሽሩ ይራዘማል, ለአዳዲስ መረጃወች በማህበራዊ ድረገፅ ተከታተሉ.
መሣሪያ: ውሃ | ምግብ | ሽፍን ጫማ | ኮፍያ | የሚያሞቅ አልባሳት
የናሕሾን የሥራ ባልደረቦች በዚህ አገር ዓቀፍ ማኅበራዊ ተግባር ተሳታፊ ይሆናሉ።
በጉብኝቱ ዕለት የዖሬፍ ጣቢያ፦ 052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il
የምዝገባ ጣቢያዎች፦ 02-5693117 | harshamot@bna.org.il
ጉዞው በትምህርት ሚኒስቴር እና በፀጥታ አካላት ፈቃድ እና መመሪያ መሰረት ይከናወናል | ምዝገባን ለመሰረዝ፣ በድረ-ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሰረት እስከ ማክሰኞ፣ ሸቫት 9፣ 27.1 ድረስ ለዲስትሪክቱ ኢሜይል መላክ ያስፈልጋል | በአየር ሁኔታ፣ በፀጥታ መመሪያ ወይም ከጦርነት ጊዜ ጋር በተያያዘ በማንኛውም ምክንያት ጉዞው በብኒ አኪቫ ከተሰረዘ፣ ለጉዞው የተከፈለው ክፍያ በሲስተሙ ውስጥ እንደ ክሬዲት (ተመላሽ) ይሆናል | የአባልነት ክፍያ ከዝግጅቱ መካሄድ ጋር የተገናኘ አይደለም እና አይመለስም | ብኒ አኪቫ ከክፍያ በኋላም ቢሆን የአንድን ዛኒክ (አባል) ምዝገባ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዋጋ ያላቸውን ዕቃዎች ማምጣት የለብዎትም፤ ብኒ አኪቫ ለንብረት መጥፋት ወይም መሰረቅ ዋስትና አይሰጥም እንዲሁም ኃላፊነት አይወስድም | የጠፉ ዕቃዎች መመሪያ (ኖሃል) በማህበሩ ድረ-ገጽ ላይ ይገኛል።