פרסום מתורגם: English | Français | עברית
ክፍያ: ተማሪ 95 ሼቄልለወንድማማች ቀናሽ: ሁለተኛ ልጅ 85 ሼቄል፣ ሦስተኛ ልጅ 75 ሼቄል
(የአባል ክፍያን አያካትትም)
ክፍያ: ተማሪ 95 ሼቄልለወንድማማች ቀናሽ ሁለተኛ ልጅ 85 ሼቄል፣ ሦስተኛ ልጅ 75 ሼቄል
በፕሮግራሙ ጊዜ የደጀን ጣቢያ፦ 052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il
02-5693117 | harshamot@bna.org.il
ሽርሽሩ በትምህርት ሚኒስቴርና በጸጥታ አካላት ፈቃድና መመሪያ ነው። ምዝገባን ለመሰረዝ ከሽርሽሩ በፊት እስከ 3 የሥራ ቀናት ድረስ ለአውራጃው ኢሜል መላክ አለባችሁ፣ በድኅረ ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሠረት ሽርሽሩ በብኒ ዓኪቫ ከተሰረዘ በአየር ሁኔታ ለውጦች፣ በፀጥታ ኃይሎች መመሪያ ወይም ከጦርነቱ ጋር በተገናኘ ማንኛውንም ዓይነት ክልከላ ለሽርሽሩ የከፈላችሁት ክፍያ ይመለስላችኋል | የአባልነት ክፍያ ከሚደረገው ፕሮግራም ጋር የተያያዘ ስላልሆነ፥ የአበል ክፍያው ተመላሽ አይሆንም | ብኔ ዓኪቫ የካምፑን ምዝገባ ከክፍያ በኋላ እንኳን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዕቃዎችን ይዛችሁ አትምጡ፣ ብኔ ዓኪቫ ዋስትና አይሰጥም ወይም ተጠያቂ አይሆንም። የዕቃ መጥፋት/ ስርቆት| ስለ ዕቃ መጥፋት መመሪያ በትኑዓው ድኅረ ገጽ ላይ ይገኛሉ።