מעבר לתפריט (מקש קיצור 1) מעבר לתפריט תחתון (מקש קיצור 2) מעבר לאזור חיפוש (מקש קיצור 0) מעבר לתוכן העמוד (מקש קיצור 3)

פרסום מתורגם: Français | አማርኛ | English | עברית

የ-2026 ዓ/ም የቱቭ በሽቫት ጉብኝት

ሰኞ ቀን 2.2 ቱ ብሽባት (የዛፎች አዲስ አመት)

የምዝገባው የመጨረሻ ቀን: ዕለተ ማክሰኞ, 20.1

ዘግይቶ መመዝገብ የሚቻለዉ ክፍት ቦታ ካለ ብቻ ሲሆን ,እናም ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል

የምዝገባው የመጨረሻ ቀን: ዕለተ ማክሰኞ, 20.1

ዘግይቶ መመዝገብ የሚቻለዉ ክፍት ቦታ ካለ ብቻ ሲሆን ,እናም ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል

ዋጋ እና ቅናሾች : ተማሪ 105 ሼቄል | የሥራ ባልደረቦች 35 ሼቄል 
(ጓደኞችን አያጠቃልልም)

ሁለተኛ ተመዝጋቢ 95 ሼቄል | ሶስተኛ ተመዝጋቢ 80 ሼቄል

ዋጋ እና ቅናሾች : ተማሪ 105 ሼቄል | የሥራ ባልደረቦች 35 ሼቄል 
(ጓደኞችን አያጠቃልልም)

ሁለተኛ ተመዝጋቢ 95 ሼቄል | ሶስተኛ ተመዝጋቢ 80 ሼቄል

የአየር ንብረቱ ዝናባማ ከሆነ ሽርሽሩ ይራዘማል, ለአዳዲስ መረጃወች በማህበራዊ ድረገፅ ተከታተሉ.

መሣሪያ: ውሃ | ምግብ | ሽፍን ጫማ | ኮፍያ | የሚያሞቅ አልባሳት

መሣሪያ: ውሃ | ምግብ | ሽፍን ጫማ | ኮፍያ | የሚያሞቅ አልባሳት

የጉብኝቱ አካባቢ

 

የናሕሾን የሥራ ባልደረቦች በዚህ አገር ዓቀፍ ማኅበራዊ ተግባር ተሳታፊ ይሆናሉ።

በጉብኝቱ ዕለት የዖሬፍ ጣቢያ፦
  052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il

የምዝገባ ጣቢያዎች፦
 02-5693117 | harshamot@bna.org.il

 

ጉዞው በትምህርት ሚኒስቴር እና በፀጥታ አካላት ፈቃድ እና መመሪያ መሰረት ይከናወናል | ምዝገባን ለመሰረዝ፣ በድረ-ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሰረት እስከ ማክሰኞ፣ ሸቫት 9፣ 27.1 ድረስ ለዲስትሪክቱ ኢሜይል መላክ ያስፈልጋል | በአየር ሁኔታ፣ በፀጥታ መመሪያ ወይም ከጦርነት ጊዜ ጋር በተያያዘ በማንኛውም ምክንያት ጉዞው በብኒ አኪቫ ከተሰረዘ፣ ለጉዞው የተከፈለው ክፍያ በሲስተሙ ውስጥ እንደ ክሬዲት (ተመላሽ) ይሆናል | የአባልነት ክፍያ ከዝግጅቱ መካሄድ ጋር የተገናኘ አይደለም እና አይመለስም | ብኒ አኪቫ ከክፍያ በኋላም ቢሆን የአንድን ዛኒክ (አባል) ምዝገባ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዋጋ ያላቸውን ዕቃዎች ማምጣት የለብዎትም፤ ብኒ አኪቫ ለንብረት መጥፋት ወይም መሰረቅ ዋስትና አይሰጥም እንዲሁም ኃላፊነት አይወስድም | የጠፉ ዕቃዎች መመሪያ (ኖሃል) በማህበሩ ድረ-ገጽ ላይ ይገኛል።

WhatsApp Image 2026-01-07 at 20.13.09
מוסיפים אור בדרכה של שריתה

שריתה מנדלסון הי״ד עבדה במשך למעלה מעשרים שנה בהנהלה הארצית של תנועת בני עקיבא, והייתה עבור דורות של חניכים וקומונריות הרבה מעבר לתפקידה כאמא של בני עקיבא.

לפני ארבעה חודשים שריתה נרצחה בפיגוע בשכונת רמות בירושלים, בדרכה לעבודה בתנועה.

תנועת בני עקיבא מתגייסים להנציח את דרכה בהכנסת ספר תורה לזכרה.

הצטרפו אלינו להוסיף אור בדרכה של שריתה