מעבר לתפריט (מקש קיצור 1) מעבר לתפריט תחתון (מקש קיצור 2) מעבר לאזור חיפוש (מקש קיצור 0) מעבר לתוכן העמוד (מקש קיצור 3)

የ-2025 የዳስ በዓል ጉብኝት

פרסום מתורגם:  Français | አማርኛ | English | Español | עברית

ዕለት እሁድ፣ 5.10

የምዝገባው የመጨረሻ ቀን : ዕለተ ማክሰኞ፣ 16.9

የምዝገባው የመጨረሻ ቀን : ዕለተ ማክሰኞ፣ 16.9

ዋጋ: (የአበል ክፍያ አያካትትም): ተማሪ – 105 ሼቄል | ቡድኖች – 35 ሼቄል

ለወንድማማቾች ቅናሽ፦ ዋጋው ደንበኝነትን አያካትትም: ሁለተኛ ተመዝጋቢ: 95 | ሶስተኛ ተመዝጋቢ: 80

መሣሪያ፦ ምግብ | ውሃ | ሽፍን ጫማ | ኮፍያ.

ዋጋ: (የአበል ክፍያ አያካትትም): ተማሪ – 105 ሼቄል | ቡድኖች – 35 ሼቄል

ለወንድማማቾች ቅናሽ፦ ዋጋው ደንበኝነትን አያካትትም: ሁለተኛ ተመዝጋቢ: 95 | ሶስተኛ ተመዝጋቢ: 80

መሣሪያ፦ ምግብ | ውሃ | ሽፍን ጫማ | ኮፍያ.

የጉብኝቱ አካባቢ

לוגו נחשון

"እነሆኝ፥ ወደ ዖቴፍ ላከኝ"

ለናሕሾን ቡድን አገር ዐቀፍ ጉዞ

ዕለት እሁድ፣ 5.10

לפרטים המלאים – לחצו כאן

השנה קונים ארבעת המינים ותורמים לעשייה של 'נחשון שילובים'
הפועלים לשילוב חניכים עם צרכים מיוחדים.

በፕሮግራሙ ጊዜ የደጀን ጣቢያ፦​
  052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il

የምዝገባ ጣቢያ፦​ 

 02-5693117 | harshamot@bna.org.il

ጉዞው በትምህርት ሚኒስቴርና በጸጥታ አካላት ፈቃድና መመሪያ ነው | ምዝገባውን ለመሰረዝ በድህረ ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሠረት ከጉብኝቱ በፊትእስከ 27.9 ድረስ ለአውራጃው ኢሜል መላክ አለባችሁ | ጉብኝቱ፥ በቢኒ ዓኪቫ፣ በአየሩ ሁኔታ ለውጦች፣ በፀጥታ ኃይሎች መመሪያ ወይም ከጦርነቱ ጊዜ ጋር በተያያዙ ማናቸውም ምክንያቶች ከተሰረዘ፥ ለጉብኝቱ የተከፈለው ክፍያ በክፍያው መተግበሪያ አማካኝነት ይመለሳል | የአባል ክፍያዎች ከጉብኝቱ ጋር የተያያዘ ስላልሆነ ገንዘቡ ተመላሽ አይደረግም | ብኔ ዓኪቫ ክፍያ ከተፈፀመ በኋላም የተማሪውን ምዝገባ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዕቃዎችን ይዛችሁ አትምጡ፤ ብኔ ዓኪቫ ዋስትና አይሰጥም ወይም ስለ ዕቃው መጥፋት / መሰረቅ ኃላፊነት አይወስድም | ስለ ዕቃ መጥፋት ሂደት በንቅናቄው ድህረ ገጽ ላይ ይገኛል።