מעבר לתפריט (מקש קיצור 1) מעבר לתפריט תחתון (מקש קיצור 2) מעבר לאזור חיפוש (מקש קיצור 0) מעבר לתוכן העמוד (מקש קיצור 3)

"אל ארץ צבי אל דבש שדותיה"

የ-2024 የፋሲካ ሽርሽር

בסימן עוטף ישראל

פרסום מתורגם:  English | Français | עברית 

ዕለተ እሁድ
6 ኒሳን
14.04.2024

ዕለተ ሰኞ
7 ኒሳን
15.04.2024

ዕለተ ማክሰኞ
8 ኒሳን
16.04.2024

የምዝገባው ማጠናቀቂያ ቀን፦
ዕለተ ማክሰኞ | 23 አዳር ቤት | 2.4

በቅርንጫፎች፦
ቅዳሜ ማታ ጻቭ፣ 20 አዳር ቤት | 30.3

ክፍያ: ተማሪ 95 ሼቄል
ለወንድማማች ቀናሽ: ሁለተኛ ልጅ 85 ሼቄል፣ ሦስተኛ ልጅ 75 ሼቄል

(የአባል ክፍያን አያካትትም)

ክፍያ: ተማሪ 95 ሼቄል
ለወንድማማች ቀናሽ ሁለተኛ ልጅ 85 ሼቄል፣ ሦስተኛ ልጅ 75 ሼቄል

(የአባል ክፍያን አያካትትም)

חלוקה לתאריכים ומיקומים מחוזיים:

የኢየሩሳሌም ተራሮች

ዕለተ እሁድ | 6 ኒሳን | 14.4

የሻሮን ሰማርያ አውራጃ

የኢየሩሳሌም ተራሮች

ዕለተ ሰኞ | 7 ኒሳን | 15.4

የዳን አውራጃ

ላቺሽ

ዕለተ ሰኞ | 7 ኒሳን | 15.4

የይሁዳ አውራጃ

ኒትዛን

ዕለተ ሰኞ | 7 ኒሳን | 15.4

ማዕከላዊ አገር አውራጃ

ዓናባ ጅረት

ዕለተ ማክሰኞ | 8 ኒሳን | 16.4

የደቡብ ክልል

ራሞት ሜናሼ

ዕለተ ማክሰኞ | 8 ኒሳን | 16.4

ሐይፋ አውራጃ

የኢየሩሳሌም ተራሮች

ዕለተ ማክሰኞ | 8 ኒሳን | 16.4

የየሩሻላይም አውራጃ

ያአር ፂፖሬን

ዕለተ ማክሰኞ | 8 ኒሳን | 16.4

ሰሜን አውራጃ

ለውጦች ሊኖሩ ይችላሉ።

ዕቃ: ውሃ (3 ሊትር) | ምግብ | ዝግ ጫማ | ኮፍያ

በፕሮግራሙ ጊዜ የደጀን ጣቢያ፦​
  052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il

የምዝገባ ጣቢያ፦​ 

 02-5693117 | harshamot@bna.org.il

 

ሽርሽሩ በትምህርት ሚኒስቴርና በጸጥታ አካላት ፈቃድና መመሪያ ነው። ምዝገባን ለመሰረዝ ከሽርሽሩ በፊት እስከ 3 የሥራ ቀናት ድረስ ለአውራጃው ኢሜል መላክ አለባችሁ፣ በድኅረ ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሠረት ሽርሽሩ በብኒ ዓኪቫ ከተሰረዘ በአየር ሁኔታ ለውጦች፣ በፀጥታ ኃይሎች መመሪያ ወይም ከጦርነቱ ጋር በተገናኘ ማንኛውንም ዓይነት ክልከላ ለሽርሽሩ የከፈላችሁት ክፍያ ይመለስላችኋል | የአባልነት ክፍያ ከሚደረገው ፕሮግራም ጋር የተያያዘ ስላልሆነ፥ የአበል ክፍያው ተመላሽ አይሆንም | ብኔ ዓኪቫ የካምፑን ምዝገባ ከክፍያ በኋላ እንኳን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዕቃዎችን ይዛችሁ አትምጡ፣ ብኔ ዓኪቫ ዋስትና አይሰጥም ወይም ተጠያቂ አይሆንም። የዕቃ መጥፋት/ ስርቆት| ስለ ዕቃ መጥፋት መመሪያ በትኑዓው ድኅረ ገጽ ላይ ይገኛሉ።