מעבר לתפריט (מקש קיצור 1) מעבר לתפריט תחתון (מקש קיצור 2) מעבר לאזור חיפוש (מקש קיצור 0) מעבר לתוכן העמוד (מקש קיצור 3)

פרסום מתורגם:  English | Français | עברית 

የምዝገባው የመጨረሻ ቀን:

በኢንተርኔት መስመር ላይ: ዕለተ ማክሰኞ፣ በአዳር ወር 25.3

በቅርንጫፎቹ ውስጥ: የሳምንቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ቨይካሃል (ይሰብሰቡ) የሚለው ሲሆን፣ አዳር ወር 22.3

ለቀናትና ለቦታ

לחלוקת הסניפים לפי סבבים לחצו כאן!

  • የመጀመሪያ ዙር |  7-8.4 | ናኦት ክዱሚም
  • የመጀመሪያ ዙር |  8-9.4 | ናኦት ክዱሚም
  •  
  • ምናልባትም የቦታ ለውጥ ሊሆን ይችላል።

ዋጋ: (የአበል ክፍያ አያካትትም): ተማሪ – 280 ሼቄል | ቡድኖች – 90 ሼቄል
Réduction pour les familles: ዋጋው ደንበኝነትን አያካትትም: ሁለተኛ ተመዝጋቢ: 240 | ሶስተኛ ተመዝጋቢ: 195

መሣሪያ: የጸሎት መጽሐፍ | ቴፊሊን | ውሃ (3 ሊትር) | ኮፍያ | ሙቅ ልብሶች | የተዘጉ ጫማዎች | የመኝታ ከረጢት | የጤና መድን ካርድ | ለመጀመሪያ ቀን ምግብ*


*ተማሪዎች በመጀመሪያው ቀን እራት እንዲሁም በሁለተኛው ቀን ቁርስና ምሣ ይቀበላሉ።

መሣሪያ: የጸሎት መጽሐፍ | ቴፊሊን | ውሃ (3 ሊትር) | ኮፍያ | ሙቅ ልብሶች | የተዘጉ ጫማዎች | የመኝታ ከረጢት | የጤና መድን ካርድ | ለመጀመሪያ ቀን ምግብ*


*ተማሪዎች በመጀመሪያው ቀን እራት እንዲሁም በሁለተኛው ቀን ቁርስና ምሣ ይቀበላሉ።

የናሕሾን የሥራ ባልደረቦች በዚህ አገር ዓቀፍ ማኅበራዊ ተግባር ተሳታፊ ይሆናሉ።

በፕሮግራሙ ጊዜ የደጀን ጣቢያ፦​
  052-3662601 | 02-5693126 | moked@bna.org.il

የምዝገባ ጣቢያ፦​ 

 02-5693117 | harshamot@bna.org.il

ጉዞው በትምህርት ሚኒስቴርና በጸጥታ አካላት ፈቃድና መመሪያ ነው | ምዝገባውን ለመሰረዝ በድህረ ገጹ ላይ ባለው ደንብ መሠረት ከጉብኝቱ በፊት እስከ 3 የሥራ ቀናት ድረስ ለአውራጃው ኢሜል መላክ አለባችሁ | ጉብኝቱ፥ በቢኒ ዓኪቫ፣ በአየሩ ሁኔታ ለውጦች፣ በፀጥታ ኃይሎች መመሪያ ወይም ከጦርነቱ ጊዜ ጋር በተያያዙ ማናቸውም ምክንያቶች ከተሰረዘ፥ ለጉብኝቱ የተከፈለው ክፍያ በክፍያው መተግበሪያ አማካኝነት ይመለሳል | የአባል ክፍያዎች ከጉብኝቱ ጋር የተያያዘ ስላልሆነ ገንዘቡ ተመላሽ አይደረግም | ብኔ ዓኪቫ ክፍያ ከተፈፀመ በኋላም የተማሪውን ምዝገባ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው | ውድ ዕቃዎችን ይዛችሁ አትምጡ፤ ብኔ ዓኪቫ ዋስትና አይሰጥም ወይም ስለ ዕቃው መጥፋት / መሰረቅ ኃላፊነት አይወስድም | ስለ ዕቃ መጥፋት ሂደት በንቅናቄው ድህረ ገጽ ላይ ይገኛል።